ትረፊ ያላት ነፍስ || በህይወት በርሃ ተጣልኩ ||ሁለት እግሩ ተቆርጦ ይሞታል ተብሎ በርሃ የተጣለው ወጣት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • ትረፊ ያላት ነፍስ
    በህይወት በርሃ ተጣልኩ
    ሁለት እግሩ ተቆርጦ ይሞታል ተብሎ በርሃ የተጣለው ወጣት
    #eyohamedia #kehelot #ክህሎት

Комментарии • 38

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 Год назад +2

    ህዎትህ ፈጣርይ ፍጥረቱን የታዘበበት ግዜ ነበር ይገርማል ገና ብዙ የም ታይ ሰው ነህ አይዞክ

  • @imobilezr7298
    @imobilezr7298 Год назад +2

    እግዚአብሔር የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ስራው ድንቅ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hannayehedego
    @hannayehedego Год назад +1

    እግዚአብሔር ሆይ ለመስማት እንክዋን በጣም ከባድ ነው ትርፊ ያላት ነፍስ ግን !
    ፈጣሪ ለትልቅ አላማ አዘጋጅቶህ ነው ያተረፈህ ወንድሜ በርታ ሲወራ ቀላል ይመስላል ያሳለፍከው ግን ከባድ ነው

  • @semiramohaned
    @semiramohaned Год назад +4

    ላኢላሃኢለላህህህ!!!ሱበሃን አላህ 😭😭😭😭😭😭ታምረኛውና ሁሉበጁ የሆነው ጌታ ያሻውን ሰራም አፍራሺም ነው ያልቆረተባት ሂወት ያለ ምክንያት አተረፋት አይዞህ ወንድሜ አንተ ጀግና ነህ መተማመንህ ያስደስታል

  • @elfeneshabayneh169
    @elfeneshabayneh169 Год назад +2

    ተባረክ ወንድሜ ባለህ ነገር ሰው ማስደሰት ተስፋ አለመቁረጥን መዋጋት እውነተኛ ወንገል በውስጥህ ተዘርቷል እግዚሀብሄር ይባርክህ

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Год назад +2

    የፈጣሪ ጥበብ ሱበሀን አላህ ትረፊ ያላት ነፍስ😢

  • @hiwotgmariam5489
    @hiwotgmariam5489 Год назад +1

    እንኳን አተረፈክ ወንድሜ

  • @አድራሻዬከመስቀሉስርነው

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም❤🤲

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Год назад

    በጣም፡ድንቅነው፡እንኳን፡ፈጣሪ፡አተረፈህ

  • @hallelujah1383
    @hallelujah1383 Год назад +1

    Egzabher siraw girum new enkan egzabher be hiwot anorh

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 Год назад +4

    ይገርማል ያን ጊዜ ከሞት ያተሩፈህ ጌታ ህይወቱን ሊሰጥህ ፈልጎ ነበረ እድለኛ ነህ በዚህ ደስ ሊልህ ይገባል ገና ትልቅ ደረጃ የምትደርስ ሰው ነህ በዙሪያህ ያሉትንም እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቸው

  • @xciteali30
    @xciteali30 Год назад +1

    😭😭😭 አቤት ጌታሆይ ሰዉረኚ አድነኚ ነዉ አይ ኢትዮጵያ ሰቱ ወጣቶቻችን አረገፉ አካለ ጎዶሎ ሆኑ ያሳዝናል 💔💔

  • @TigistLegesse-ck6ey
    @TigistLegesse-ck6ey Год назад

    በጣም ያሳዝናል ምንም ያህል ብትጎዳ አጠገብህ ያሉ ሰወች ሊገዱ ይገባ ነበር ይሄሰው ቢተርፍም ባይተርፍም መርዳትነበረቤቸው

  • @ሰሚያጣውልቤ
    @ሰሚያጣውልቤ Год назад +6

    ኢዮሃ ላይ ይቅረብ የምትሉ ወይም ሰይፉ ላይ👍✔️

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 Год назад

    አይዞህ ዋናው በህወት መትረፋክ

  • @habtamlove7266
    @habtamlove7266 Год назад

    እግዛብሔር ስራው ግሩም ነው እንኳን አተረፈክ

  • @AlemTadesse-eg9pb
    @AlemTadesse-eg9pb Год назад +1

    Sentay Net Kefu ale atrefugn eyale tede beku mayat

  • @Gunatube
    @Gunatube Год назад

    ውይ የሰው ልጅ ፈተና😢

  • @zuzuethio3081
    @zuzuethio3081 Год назад

    አልሃምዱሊላህ ጌታየ እኔ በስንቲ አማርሀለሁ አቤት የሠውልጅ 😥😥😥😥😥

  • @balatugizaw1229
    @balatugizaw1229 Год назад

    እግዚአብሔር እንካአተረፈህ ምን ይሳነዋል አምላክ

  • @Fandshaፋንድሻ
    @Fandshaፋንድሻ Год назад

    ሱባሀን አላህ ቀኑ ያልደረሰ ሰው አይሞትም አላህ እኳን አተረፈህ 😢😢😢😢😢😢

  • @senaitpink4694
    @senaitpink4694 Год назад +1

    Yene wudi wondim Egizihabher amilaki inkuwan hiwot seteki ante biritu sewu neh berita tesifa yeseteki yetamene new ayitilihim❤❤❤

  • @hlinabelay1520
    @hlinabelay1520 Год назад

    ውይአይዞህአባትእንኳንአተረፈህ

  • @mashamashoo-rv9oh
    @mashamashoo-rv9oh Год назад

    ፈጣሪ የሚሳነው የለም

  • @fachoawel4679
    @fachoawel4679 Год назад +1

    Ebs Layi ykerabi wondemachin yamitelute laki aderig

  • @fitawrarimultimedia851
    @fitawrarimultimedia851 Год назад

    Fetari hulun yawkal enkuan aterefek🙏

  • @AlemTadesse-eg9pb
    @AlemTadesse-eg9pb Год назад +1

    Enkuan Terefk

  • @tgalmey
    @tgalmey Год назад

    Swe eko 😢😢😢😢😢 beftari ena sesmawe kebdeg gatane

  • @ሱበሀን
    @ሱበሀን Год назад

    ሱበሀን አላህ አላህ ያሻዉን በምንም አይነት ሁኔታዉስጥ ቢሆን ያተርፋል ያሻዉን ደግሞ ይወስዳል ሱበህንክ ያረብ

  • @muletumuletu6989
    @muletumuletu6989 Год назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AlemTadesse-eg9pb
    @AlemTadesse-eg9pb Год назад +1

    kutrehen askemite

  • @mehbubathussain3462
    @mehbubathussain3462 Год назад

    😭😭😭😭

  • @Mimi-l5k9u
    @Mimi-l5k9u Год назад

    😢😢😢😢

  • @redwave4776
    @redwave4776 Год назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @AlemTadesse-eg9pb
    @AlemTadesse-eg9pb Год назад +1

    Accunt Neber

  • @rozantube2640
    @rozantube2640 Год назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭